መልዕክት ለወጣቶች

426/511

መዝናናት በሚስዮናዊ ሥራ ውስጥ

ብዙ ጊዜ አካልንም ሆነ ነፍስን በማያድሱ መደሰቻዎች ላይ የሚባክኑ ሰዓታት ድሆችን፣ በሽተኞችንና በሥቃይ ላይ ያሉትን በመጎብኘት ወይም በሆነ ችግር ውስጥ ያሉትን ለመርዳት በመፈለግ ይዋሉ። Testimonies for the Church, Vol. 6, P. 276. MYPAmh 245.2