መልዕክት ለወጣቶች

89/511

ክፍል 3—ድሎችን ማግኘት

የራሱ ባዶነት ከሚሰማውና ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ የመዳን ሥራ ከሚደገፍ ነፍስ የበለጠ ተስፋ ቢስ የሚመስል ግን በርግጠኝነት በፍፁም ሊሸነፍ የማይችል ነፍስ የለም፡፡ የዚህን ዓይነቱን ነፍስ እንዲሸነፍ ከመተው ይልቅ እግዚአብሔር እያንዳንዱን የሰማይ መልአክ እንዲረዳው ይልካል፡፡ Testimonies for the Church vol. 7, p. 17. MYPAmh 65.1