መልዕክት ለወጣቶች

75/511

ከውርደት በፊት ሞት

ነፍስን በኃጢአት ከማርከስ ይልቅ ድህነትን፣ ስድብን፣ ከጓደኞች መለየትን ወይም ማንኛውንም ሥቃይ ምረጥ፡፡ የእያንዳንዱ ክርስቲያን ልብ መሆን ያለበት ከውርደት ወይም የእግዚአብሔርን ህግ ከመተላለፍ በፊት ሞትን መምረጥ ነው፡፡ Testimonies for the Church Vol. 5, p.147. MYPAmh 58.2