መልዕክት ለወጣቶች

385/511

ክፍል 12—ልብስና ጌጣጌጥ

የአንድ ሰው ባሕርይ በአለባበስ ሁኔታው ይፈረዳል፡፡ የተስተካከለ ምርጫና የታረመ አእምሮ የሚገለጠው ቀላልና ገጣሚ የሆነ ልብስን በመምረጥ ላይ ነው፡፡ ንጹህ የሆነ ቀላል አለባበስ ከባሕርይ ጨዋነት ጋር አንድነት ሲፈጥር ወደ ዙሪያው ሁሉ ርቆ ይሄዳል፡፡ በዚህ ቅዱስ ሁኔታ ለተከበበች ወጣት ሴት ይህ ድርጊትዋ ከሺህ አደጋዎች ጋሻ ይሆናታል፡፡ Education, p. 248. MYPAmh 223.1