መልዕክት ለወጣቶች

328/511

ክፍል 10—መጋቢነት

መክሊታችሁ ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን ለእርሱም እግዚአብሔር ቦታ አለው። ያ ትንሽ መክሊት በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ የተመደበለትን ተግባር ይፈፅማል። በትናንሽ ኃላፊነቶች ታማኝ በመሆን እኛ በመደመር ዕቅድ ስንሰራ እግዚአብሔር ደግሞ ለኛ በማባዛት እቅድ ይሰራል። እነዚህ ትናንሽ ተግባራት በእርሱ ስራ ውስጥ እጅግ የከበረ ተፅእኖ ያሳደራሉ። Christ’s object Lessons, P 360 MYPAmh 193.1