መልዕክት ለወጣቶች

323/511

የሌሎችን ሕይወት የሚነካ መክሊት

የተለየ የመዝሙር ሥጦታ ያላቸው ሰዎች አሉ! አንድ ሰው ለብቻው ዘምሮ ወይም ብዙዎች በህብረት ዘምረው የተለየ መልእክት የሚተላለፍባቸው ጊዜያቶች አሉ። ነገር ግን ዝማሬ በጥቂቶች ብቻ መዘመር የለበትም:: የመዘመር ችሎታ በሌሎች ላይ ተፅእኖ ማሳደር የሚችልና ሁሉም ሰዎች አሳድገው ለስሙ ክብር እንዲጠቀሙበት እግዚአብሔር የሚፈልገው መክሊት ነው። Testimonies for the church, Vol. 7, P 115 -116. MYPAmh 190.3