የክርስቲያን አገልግሎት

237/246

የተመጣጠነ ስኬት

እግዚአብሔር ለአንዱ የአገልግሎት ዘርፍ ስኬት የምናገኝበትን መንገድ በመክፈት የክንውን ማረጋገጫ ሲያስጨብጠን፤ _ ለሥራው የተመረጡት ሠራተኞች ቃል የተገባውን ውጤት ለማስመዝገብ ኃይላቸውን ሁሉ ተጠቅመው መሥራት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከትጋታቸውና ከጉጉታቸው ጋር በተመጣጠነ ዓላማቸውን ለማሳካት ተግተው ሲሠሩ የስኬት ባለቤት መሆን ይችላሉ፡፡--Prophets and Kings, p. 263. ChSAmh 363.3