የክርስቲያን አገልግሎት
አጽንኦት ያልተሰጠው አምላካዊ ተስፋ
የመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ኃይል እስከ መጨረሻው ከተከታዮቹ ጋር እንደሚዘልቅ ክርስቶስ አጽንኦት ሰጥቶ ተናግሮአል፡፡ ሆኖም ይv ተስፋ ሊሰጠው ይገባ የነበረ ዋጋ ስላልተሰጠው አፈጻጸሙ እንደሚገባው እየታየ ·ይደለም፡፡ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተሰጠው ተስፋ በመጠኑም ቢሆን ጠጠር ያለ እንደመሆኑ ከተስፋው ውጪ መሆን የሚያስከትለው ውጤት ሊጠበቅ እንደሚችለውመንፈሳዊ ድርቀት፣ መንፈሳዊ ጽልመትና ተቃውሞ ይሆናል፡፡ ትኩረታችን በጥቃቅን ነገሮች የሚያዝ ከሆነ ለቤተ ክርስቲያን ዕድገትና ብልጽግና ወሳኝ የሆነውበትምህርትም ሆነ ሥልጠና ለሁሉም በረከት መንስኤው መለኮታዊ ኃይል ምሉዕ ሆኖ ቢቀርብም ነገር ግን ብርቱ ዕጦት ይከሰታል፡Testimonies, vol. 8, p. 21. ChSAmh 354.1