የክርስቲያን አገልግሎት

148/246

የብዙዎች ዐይን መታወር

አስገዳጁን የእሁድ ሕግ ለማውጣት የሚንቀሳቀሱትን ጨምሮ አብዛኞችእንቅስቃሴአቸው ሊያደርስ የሚችለውን ውጤት ለማየት ዐይኖቻቸው ታውረዋል፡፡ እየተከተሉ ያለው አካሄድ ከኃይማኖት ነጻነት ጋር ፊት ለፊት እየተላተመ መሆኑን አይመለከቱም፡፡ ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊው ሰንበትም ሆነ ስለ ሐሰተኛው የእሑድ አምልኮ መሰረት የሚያስተውሉ እጅግ ብዙ ናቸው::-Testimonies, vol. 5, p. 711. ChSAmh 222.1