የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

68/349

የውሸትና የአክራሪነት እንቅስቃሴዎች ሁልጊዜም ይኖራሉ

በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እግዚአብሔር እንደሚመራቸው በሚናገሩ ሰዎች፣ ሳይላኩ በሚሮጡ ሰዎች፣ እና ላልተፈጸሙ ትንቢቶች ቀንና ዓመተ ምህረትን በሚሰጡ ሰዎች የሚፈጠሩ የውሸትና የአክራሪነት እንቅስቃሴዎች ሁል ጊዜ ይኖራሉ፡፡ የእነርሱ ተከታታይ ውድቀቶችና በስህተት መንገድ መምራት ውዝግብንና አለማመንን ስለሚፈጥር እነርሱ ይህንን ነገር ሲያደርጉ ጠላት ይደሰታል፡፡ --Letter 28, 1897. {2SM 84.3} Amh2SM 84.3