አእምሮ፣ባሕርይና ማንነት፣ክፍል 1

1/45

አእምሮ፣ባሕርይና ማንነት፣ክፍል 1

ምስጋና

ይህንን ለዘመኑ እጅግ አስፈላጊ የሆነውን መፅሐፍ እናሳትም ዘንድ የረዳንን እግዚአብሔር አምላካችንን በቅድሚያ እናመሰግናለን(Praise)። በመቀጠልም የፅሁፉን ረቂቅ በማንበብና ፊደላትንም በማረም ውድ ጊዜዋን ያበረከተችውን እህታችንን ወ/ሮ መሠረት ደጀኔን ከልብ እናመሰግናለን(Thanks)።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽም እንላለን። 1MCPAmh .0