ወደ ክርስቶስ የሚመራ መንገድ

17/27

የመወያያ ጥያቄዎች

1. እኛ በክርስቶስ ያለን እድገት ከእፅዋት እድገት ጋር ሊነጻጸር ይችላል፡፡እኛ በክርስቶስ እንድናድግ እግዚአብሔር ያደረገልን ነገሮች በጥቂቱ ምንድን ናቸው? መዝ 72፡16 ፣ 84፡11 ፣ ኢሳ 60:19 ፣ ሆሴ 14:5 እና ዮሐ 6፡33፡፡
2. ኢየሱስ ‹እረፉ» ይለናል ማቴ 11:28፡፡ በእግዚአብሔር ውስጥ ያለውን እረፍት ለመለማመድ ለእግዚአብሔር የሚያስረክቧቸው ነገሮች አሉ?
3. «ክርስቶስ በውጣችን ሲኖር ተፈጥሯችን ሁሉ ይለወጣል፡፡» የትኞቹን የህይዎትዎት ክፍሎች ነው ክርስቶስ የለወጣቸው?
ክየመ 70.3