የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡
ምዕራፍ ፮—እነሆኝ ጌታ እኔን ላክ፡፡
በኛ ላይ እያደባ፤ ሳይታይ ድምፁን ሳያሰማ በሌሊት እንደሚመጣው ሌባ የፍጻሜ ጊዜ ተቃርቧል፡፡ ሌሎች እንደሚያደርጉ ከእንግዲህ እንዳንተኛ ግን እንደንተጋና ትሀታን እንድንሆን ጌታ ይርዳን፡ እውነት በክብር በተሎ ሊያሸንፍ ነው፤ እንግዲህ ከእግዚአብሔር ጋር ሠራተኞች ይሆኑ ዘንድ አሁኑን የሚመርጡ ያሸንፉበታል፡፡ ጊዜው አጭር ነው፤ ማንም ሰው ሥራ ሊሠራበት የማይችልበት ጊዜ ሌሊጸ በተሎ መምጣቱ ነው፡፡ ባሁኑ የእውነት ብርሃን የሚደሰቱ ለሌሎች እውነትን ያካፍሉ ዘንድ አሁኑን ፍጠኑ፡፡ ጌታ ‹ማንን ልላክ› ሲል ይጠቃል፡፡ ለእውነት ሲሉ ሊሠው የሚፈልጉ፤ ‹እነሆኝ ጌታ እኔን ላክ› እያሉ አሁኑን መመለስ አለባቸው፡፡ CCh 62.1
እግዚአብሔር በጐረቤቶቻችንና በወዳጆቻችን መኻከል እንደናደርግ ከማፈልግበንነ በወንጌላዊ ሥራ ትንሻን ክፍል ብቻ ሠርተናል ባገራችን ባለው ከተማ ሁሉ እውነትን የማያውቁ አሉ፡፡ ከባሕር ማዶ በሰፊውም ዓለም ውስጥ መሬቱን ማረስና ዘሩን ልንዘራባቸው የሚገባን ብዙዎች አዳዲስ ጣቢያዎች አሉ፡፡፩1 CCh 62.2
በመከራ ጊዜ አፋፍ ላይ ነን ያለን አንዲያውም ያልታሰቡት ጭንቀቶች በፊታችን ናቸው፡፡ ከበታች የሆነ ኃይል የሰማይን አምላክ ይዋጉ ዘንድ ሰዎችን በመምራት ላይ ነው፡ ሰብዓዊ ፍጥረቶች የእግዚአብሔርን ሕግ ለማስወገድ ከሰይጣን ወኪሎች ጋር ተባብረዋል፡፡የዓለም ነዋሪዮች በጥፋት ውኃ በኖህ ጊዜያት እንደጠፉትና ከሰማይ በእሳት እንደጠፉቱ የሰዶም ነዋሪዎች በፍጥነት መሆናቸው ነው፡፡ የሰይጣን ኃይላት ከዘልዓለማዊ እውነት (እርግጠኛነት) ሐሳብን ያጣምሙ ዘንድ በሥራ ላይ ናቸው፡፡ ጠላት ለራሱ ሐሳብ እነዲመች ለማድረግ ነገሮቹን አደላድሎአል፡፡ ዓለማዊ ሥራ ጭዋታዎች የከኑ ቅምጥልናዎች እነዚህ ነገሮች የወንዶችንም፤ የሴቶችንም ሐሳቦች ይማርካሉ፡ ዓለማዊ ተድላዎች የማይጠቅም ንባብ ማንበብ ሐሳብን(ፍርድን) ያበላሻሉ ወደ ዘለዓለማዊ ጥፋት በሚመራው ሰፊ መንገድ ውስጥ ረዥም ሰልፍ ይሰለፋል፡፡ በግፍ በመሸምንሞን በስካር የተመላ ዓለም ቤተ ክርስቲያኒቱን በመመለስ ላይ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ሕግ የመለኮታዊው የጽድቅ ሕግ ምንም የማይጠቅም እንደሆነ ይነገራል፡፡ ፪2 CCh 62.3
ስለነሱ አንዳች ነገር ሳንል የፍጻሜው ትንቢቶች እስክፈጸሙ መቆየት አለብንንአ እንግዲያውስ ቃላችን ጥቅሙ ምንድን ነውነ እንደምን ከነሱ እንደሚኮበልል /እንደሚያመልጥ/ ሳንነግረው በፊት ያምላክ ፍርዶች በሕግ ተላላፊ ላይ እስኪወርዱ እንቆይንእ በእግዚአብሔር ቃል እምነታችን የት ነውነ እርሱ ያለውን ከማመናችን በፊት አስቀድመው የተነገሩት ነገዥገች ሲሆኑ ማየት ይገባን ይሆን ግልጽ በሆነው ጥረት ባለው ጮራ ብርሃን መጥቶልናል፤ የጌታም ቀን ቅርብ፤ ‹በደጅ ላይ እንደቀረበ› አሳይቶናል፡፡ በጣም ጊዜው ሳያልፍብን እናንብብ አናስተውልም፡፡ ፫3 CCh 62.4