መልዕክት ለወጣቶች

179/511

እጅግ ከፍተኛው ትምህርት

ራሳቸውን የእግዚአብሔርን መንገድና ፈቃድ ለመማር የሚሰጡ ሁሉ ለሟቾች ሊሰጥ የሚችለውን ከፍተኛውን ትምህርት እየተቀበሉ ናቸው፡፡ ልምምዳቸውን በዓለም ማታለያዎች ላይ ሳይሆን በዘላለማዊ መርሆዎች ላይ እየገነቡ ናቸው፡፡ Counsels to Teachers, Parents and Students, p. 36. MYPAmh 113.7