የወንጌል አገልጋዮች
ማስረጃዎች
በስንጠረሻ በምሣሌና በልዩ ልዩ ማስረጃዎች ጠንጌሳዊጡ ትምህርቱን በቀላሉና በግልጽ ሲያስተምር ይትሳል፡፡ ይህ በእግዚአብሔር ቃል የሚደገፍ የማስተማር ዘዴ ነው፡፡ ግን ዐበንጌላዊው ለሥራው የሚረዱትን መሣሪያዎች በጣም ውድ በማድረግ ለማካሄድ የገንዝብ አጥረት ቢገጥመው ይህ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጭ : በከተማ የሚሠራ ሥራ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አንጂ እንደቲያትር አቀራረብ መሆን የለበትም፡፡ በቂያትር አቀራረብ የሚቀርበው ትምህርት ሳይሆን በክርስቶስ ፍቅር የሚሰጠው ትምህርት እግዚአብሔርን ያስከብረዋል፡፡ GWAmh 232.4