የወንጌል አገልጋዮች

15/217

ምዕራፍ 2—የጽድቅ አገልጋዮች

ክርስቶስ ምሣሌአችን

የሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር የመጣው የሰውን ፍላጐት ለማሟላት ነበር፡፡ «እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ፈወሰ”፡፡ የሰዎችን ፍላጐት ያሟሳ ዘንድ:: የበሽታን፣ የጉስቁልናንና የኃጢዓትን ሸክሞች ለማስወገድ መጣ፡፡ ሰዎችን ለማደስ ዋናው ፍላጐቱ ጤና ሰላምና የጠባይ ፍጽምና ሊሠጣቸው መጣ፡፡ GWAmh 25.1

ዕርዳታውን የሚሹት ሰዎች ፍላጐታቸው ቢለያይም አንድም ሳይረዳ የተመለሰ አልነበረም፡፡ የመፈወስ ኃይል ስለነበረው የመጡ በሽተኞችን ሁሉ ጤናማ አደረጋቸው:፡ የመድኃኒታችን ሥራ በቦታና በጊዜ የተወሰነ አልነበረም፡፡ ፍቅሩ ወሰን የለውም፡፡ ከሥራ ታላቅነት የተነሣ የሚከተለውን ሕዝብ ሊይዝ የሚችል በፓለስታይን አገር አንድም ቤት አልነበረም፡፡ ሐኪም ቤቱ በገሊላ ባለፈባቸው መንደሮችና ከተማዎች ሁሉ በሸተኞቹ ላይ አጆቹን ሲጭንባቸው ይድኑ GWAmh 25.2

መልዕክቱን ለመቀበል ለተዘጋጁት ሁሉ የሰማያዊ አባታችን ፍቅር ያረጋግጥላቸው ቀን የመጡትን ሁሉ ያገለግልና ማታ ደግሞ ቀን ለመምጣት ላልቻሉት አገልግሎቱን ይቀጥል ነበር፡፡ የሱስ ለሰዎች መዳን ሲል ከባድ ኃላፊነት ተሸከመ፡፡ በሰብዓዊ ዘር የሕይወት አመራርና ሥኑሥርዓት የተለወጠ አቅድ ከሌለ ሁሉም እንደሚጠፉ ኃላፊነቱ ይህ ሲሆን ማንም ያወጠቀለት አልነበረም፡፡ በልጅኑቱ፣ በወጣትነቱና በጐልማሰነቱ ዘመን ሁሉ ብቻውን ተራመደ:: ግን ሰማያዊ መሪ አልተለየውም፡፡ ፈተናና ችግር በየቀኑ ያጋጥመው ነበር:: ሲረዳቸው የሚደክምላቸው አንኳን ያስቸግሩት ነበር፡፡ ግን ተስፋ አልቆረጠም፡፡ ማቴዎስ 8፡17፡፡ GWAmh 25.3

ምኞቱን ሁሉ ከመጣበት ለአባቱ ፈቃድ ከመምህራኑ ጋር ባገኘችው ባለችው ጊዜ አታውቁምን?” ብሎ መስዋዕትነት የሚጠይቅ ቤት አልነበረውም፡፡ ብዙ ውለታ እየዋለላቸው ይገባ ነበር፡፡ GWAmh 26.1

ሁል ጊዜ ታጋሽ መሆኑን ተገነዘቡ:: የወንዶችን ተመልክቶ ሁሉንም «ወደ ከሚያሳልፈው ማምራቱ ለማጥ በሄደበት ሁሉ ምህረቱን የታደሉት ያደረገውን ምህረት አንዳንዶቹ መሪያ ገጽ፤ የተናገሩት የእርሱን ባለፈበት ሁሉ ደስታንና› ይወገ የወንጌል አገልጋዮች ዎቱን ልጄ ሆደ አባቴን ኝ7» ራውን ዳጆቹ እንደድሆት ችግረኞችም ሴቶችን የደጐችንና በመፈወስ ቀድሞተ ስታፖ ተሰዝ ይነዛ አክበረ ኞችሃ ስበው የክርስቶስን ዞ ላም ያስረዳ ሁሉ ጣትነቱ አናቱ አንዲገባኝ ርው የራስን ራሱ ጋር ይወጣ በማስተማ “እግዚአብሔር አቸው ነበር፡፡ ሱን ይብዛባቸው? አዳ መመሪያ የወንጌል ቃሱን በአደ ሉቃስ 7 የተለየ ሕዛብ ክርስቶስ ከአይሁደ ወንጌልን ችሰ ይሰመ ቃሉን ያስተምር በመሆነ «ሲፈውስ ይተክል ሰለሰዖሥች አስተዋወቀ፡፡ መምህራን ማስተማርን ከቦታ በተራራ ሰሙ ዘንድ አብዛኛ የማስተማር አፋማሙች ነበር:: ስለመጽሐና፡ ተቀመጠ ወን በሰዎች ሕይዎትም የማይነቃነት በምድራዊ በረከት አማካይነት ቢወዳደር በበለጣቸው ነበር፡፡ግን በመንገድና በመተላለፊያ ያሉ ቦታ ይመላለስ ነበር፡፡ በገበያ፣ ወንጌልን ሲያብራራ ይሰማ ነበር፡፡ በቤተመቅደሱ አደባባይ ሠ.ው ከፈሪሣዊያንና ከጸሐፅፊሥች ረፈ:: መምህራኑ በስቶች በ)ነግና ትዱስ የሚሰጡት ማብራሪያ ራሉ የክርስቶስ ማስተማሪያ ቃሱእግዚአብሔር ነበር፡፡ የሰዎችን ጥያቄ ለመመለስ ሲፈልግ «ተጽፏል፡፡›» ‹ምን ታነባለህ?» ‹መጽሐፋ ምን ይላል?» የሚሉ መጠይቃን ሐረጐች መሣሪያዎቹ ነበሩ፡፡ ጠላት ሆነ ወዳጅ ጥያቄ ሲያነሣ ያን አጋጣሚ በመጠቀም ወደ እግዚአብሔር ቃል ይመራዋል፡፡ የወንጌልን መልዕክት በግልጽና በኃይል አወጀ፡፡ ትምህርቱን አንበውና የነቢያትን ትምህርት አብራራ:፡ የእግዚአብሔርን ቃል ሰዎች ከዚያ በፊት እንደዚያ በግልጽ አስተውለውት አያውቁም ነበር፡፡ GWAmh 26.2