ወደ ክርስቶስ የሚመራ መንገድ

7/27

የመወያያ ጥያቄዎች

1. በይሁዳና በዳዊት ንስሓ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
2. “ሕይወቴን ካስተካከልሁ በኋላ ወደ ክርስቶስ እመለሳለሁ» ብሎ ማሰብ ያለው አደጋ ምንድን ነው? (ኤር 13:23 እና ዮሐ 15:5 ይመልከቱ)፡፡ ባለንበት ሁኔታ ወደ ክርስቶስ ለመምጣት ድፍረት ሊኖረን የሚገባን ለምንድን ነው?
3. ክርስቶስን አጥብቆ የመያዝና የክርስቶስ ብርሃን በልባችን እንዲያበራ የመፍቀድ ውጤት ምንድን ነው?
ክየመ 34.2